salt of the earth
ላላገቡ:- ከታች ካሉት ጥያቄዎች ውስጥም ሆነ ከዚህ ውጪ ሌሎች ጥያቄዎች ካሉዎት በአድራሻችን ያግኙን።
Question 1: እጮኛ ለመያዝ የጌታን ፈቃድ እንዴት አውቃለሁ?
Question 2: በእድሜ ተበላልጠን ብንጋባ ችግር አለው ወይ ?
Question 3: በኃይማኖት የተለያየን ነንና መጋባት እንችላለን ወይ ?
Question 4: በእጮኛየ እንደተወደድኩ የማውቅባቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው ?
Question 5: በእጮኝነት ጊዜ እንዴት እንመላለስ ? / ምን ያህል ጊዜስ በእጮኝምነት እንቆይ ?/
Question 6: እጮኝነት ማቋረጥ የሚቻልባቸው መንገዶች ምን ምን ናቸው ?
Question 7: ከጋብቻ በፊት ስለ ገንዘብና ንብረት መነጋገር ይኖርብናል ወይ ?
Question 8: የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደሜ ውስጥ አለና ማግባት እችላለሁ ወይ ?
Question 9: በወሲብ እንጣጣም እንደሁ ለማወቅ ከጋብቻ በፊት ብንሞካከርስ
Question 10: ከጋብቻ በፊት የተፀነሰን ፅንስ ማስወረድና የእርግዝና መከላከያ መጠቀም ኃጢያት ነው ?
Question 11: እስከተጋባባን ድረስ ሽምግልና ጥሎሽ ሰርግ መልስ ቅልቅል ያስፈልጋል ወይ ?
ላገቡ:- ከታች ካሉት ጥያቄዎች ውስጥም ሆነ ከዚህ ውጪ ሌሎች ጥያቄዎች ካሉዎት በአድራሻችን ያግኙን።
Question 1: በተጋባን በመጀመሪያው አመት ላይ የሚታዩ አዳድስ ባህሪያት እንዴት መቋቋም ይቻላል?
Question 2: በጋብቻ ውስጥ የእርግዝና መከላከያ መጠቀም ይቻላል ?
Question 3: ልጆቻችንን በአንድ ላይ ተባብረን ማሳደግ አቃተን ምን እናድርግ ?
Question 4: በገንዘብ ጉዳይ መስማማት አቃተን ምን እናድርግ?
Question 5: በግብረስጋ ግንኙነት መጣጣም አቃተን ምን እናድርግ?
Question 6: ተስማምተን በደስታ መኖር አቃተን ምን እናድርግ?
Question 7: የወላጆችን መጥፎ ጣልቃ ገብነት እንዴት ማስቆም ይቻላል?
Question 8: ስለ ፍቺ የምድራዊና የሰማያዊ ህጉ ምን ይላል ?
Question 9: የባልና የሚስት የግልና የጋራ ኃላፊነቶች ምን ምን ናቸው ?
Question 10: ስለ መካንነትና ማስወረድ ምክራችሁ ምንድን ነው ?
Question 11: ስለ ፖርኖግራፊና ኤች አይ ቪ ኤይድስ ምን ምክር አላችሁ ?